Tender Detail

Tender Details

  • Company ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ስፖርት ፕሮጀክት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ቆቃ ከተማ ቀበሌ ቆቃ ነገዎ 1ኛ ደ/ት/ቤት/ አጠገብ ባለው የፕሮጀክታችን ግቢ ውስጥ, Phone: 0942929300
  • Website
  • Deadline23 Nov 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ስፖርት ፕሮጀክት "Koka -Ejersa Flower Farms' Community Support Project" (KEFF-COSP) ከፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ ያለ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ድርጅቱ እ.አ.አ ከ ጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱት መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ስፖርት ፕሮጀክት

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ያላቸው፡፡

2. በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

3. በኦዲቲንግ ሥራ በቂ ልምድ እና በቂ ባለሙያዎች ያላቸው፡፡

4. የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡

5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች

- አገልግሎት የምታስከፍሎትን ዋጋና ሥራውን አጠናቃችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልጽ ሰነድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ቆቃ ከተማ ቀበሌ ቆቃ ነገዎ 1ኛ ደ/ት/ቤት/ አጠገብ ባለው የፕሮጀክታችን ግቢ ውስጥ ቢሯችን በመምጣት በአካል እንድታመለክቱ ወይም በኢሜይል አድራሻችን ሙሉውን ዶክሜንታችሁን እንድትልኩልን እንገልጻለን፡፡

email:- keffcosprojec@gmail.com ስልክ ቁጥር 0942929300

or email:-ebitaye21@gmail.com ስልክ ቁጥር 0904740144

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ስፖርት ፕሮጀክት

Save Tender