በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።