በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 001-013 /17
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስከር ወረቀትና ጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ኦሪጂናል የድጋፍ ደብዳቤ ከሀገር ውስጥ ገቢ አስተዳደር ማቅረብ የሚችሉ፣ ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና የሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ ከብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ከሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሚጫረቱበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በመሙላትና በታሸገ ኤንቮሎፕ በማድረግ ከወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግዥ ሥራ ሂደት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 16/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ “በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪከ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መንሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የወጥቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንሰሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች ግዥ ጨረታ" በሚል ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ የብር 50,000.00 (ሃምሣ ሺህ ብር ) ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ወይም ቢድ ቦንድ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው ።
- ጨረታው 16/03/2017 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግዥ ሥራ ሂደት ጽ/ቤት ነው
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 046-211-00-19/ ፋክስ፡- 046-211-00-25/29/13
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ
