ድርጅታችን ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 113/2011 የሰርተፍኬት መዝገብ ቁጥር 2648 የፌዴራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሲሆን ዓመታዊ የኦዲት ሪፓርት በእርሳስ ለማሰራት ይፈልጋል።