Tender Detail

Tender Details

  • Company ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ልዩ ስሙ እንጦጦ ማርያም አካባቢ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911199932
  • Website
  • Deadline06 Nov 2024, 10:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 113/2011 የሰርተፍኬት መዝገብ ቁጥር 2648 የፌዴራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሲሆን ዓመታዊ የኦዲት ሪፓርት በእርሳስ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት


የኦዲት ሪፓርት ለማሰራት የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 113/2011 የሰርተፍኬት መዝገብ ቁጥር 2648 የፌዴራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሲሆን ዓመታዊ የኦዲት ሪፓርት በእርሳስ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ሕጋዊ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ፈቃድ ያለው ቁጥር፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ይህ ጨረታ ከወጣበት በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ኦሮሚያ ክልል ልዩ ስሙ እንጦጦ ማርያም አካባቢ በአካል በመቅረብ ጨረታውን ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911199932/0946345808 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ስራየ በጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender