የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ተሽከርካሪዎችን /መኪኖችን/ የሚጠግን ጋራዥ አወዳድሮ ለስድስት ወር የጥገና አገልግሎት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ የአደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የፕላስቲክ ሸራ እና 2. የብርድ ልብስ ግዥ ሎት 2. 1. የበቆሎ እና 2. የቦሎቄ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡