የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ እንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት ማቴሪያል ፣ የማዕከል እቃዎች ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።