Tender Detail

Tender Details

  • Company የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ካዛንቺስ መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ, Phone: 0115579865
  • Website
  • Deadline03 Nov 2024, 10:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ እንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት ማቴሪያል ፣ የማዕከል እቃዎች ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017

የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ እንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት ማቴሪያል ፣ የማዕከል እቃዎች ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ

  1. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዢ ከፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው
  • በዘርፍ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለመታደስ የተረጋገጠበት ማስረጃ፣
  • የወቅቱን የመንግስት ገቢ ግብር መክፈላቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣
  • በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፣
  • ቲን ነበር ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፣
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገበ፣
  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ::
  2. ጨረታው ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች እና ታዛቢዎች ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በግልፅ ይከፈታል፡፡
  3. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ከፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ት/ቤቱ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች 20% ብዛት ከውል በፊት የመቀነስ ወይም የመጨመርም ሙሉ መብት አለው፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ በሶስት 3ኮፒ ይዘጋጁ፡፡
  • ፋይናንስ ኦርጅናል እና ኮፒ
  • ቴክኒክ ኮፒ የተዘጋጀ በሦስት ፖስታ ይቅረብ

በሎት 1. ደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ /ደንብ ልብስ ስፌት/ የሚያሲዙት ሲፒኦ ቢዱ ቦንዱ 50,000

በሎት2. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሲፒአ/ቢዱ ቦንዱ 15,000

በሎት 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች ሲፒኦ/ቢዱ ቦንዱ 12,000

በሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሲፒአ/ቢዱ ቦንዱ 40,000

በሎት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች 10,000

በሎት 6. ኮምፒውተር እና ፐሪንተር ጥገናና ሰርቪስ 10,000

በሎት 8 የስፖርት ማቴሪያል 5,000

በሎት 9 የማዕከል እቃዎች 3,000

በሎት 10 ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች 5,000

  1. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ለጥቃቅን አነስተኛ ተወዳዳሪዎች አምራች ድርጅቶች ካልሆናችሁ ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስያዣ ቢዱ ቦንዱ ወይም ሲፒኦ ማስያዣ ይኖርባችኋል የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም።

ለተጨማሪ ካዛንቺስ መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ 0115579865 ስልክ ቁጥር 0115579804

 

የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ አፀደ

ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender