የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ.ቢ.ኤን) ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰቦች ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 6982 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከመስከረም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የተሰሩ የሂሳብ ስራዎችን አዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች መመዝገብ ትችላላችሁ።