Tender Detail

Tender Details

  • Company Scaling Up Nutrition Business Network (SBN) (የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ ቢ ኤን)
  • Address በአዲስ አበባ ከተማ 24 ቀበሌ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮከብ አካባቢ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው በእምነት ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 103, Phone: 0911396828
  • Websitehttps://sunbusinessnetwork.org/
  • Deadline15 Oct 2024, 1:09 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ.ቢ.ኤን) ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰቦች ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 6982 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከመስከረም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የተሰሩ የሂሳብ ስራዎችን አዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች መመዝገብ ትችላላችሁ።

Scaling Up Nutrition Business Network (SBN) (የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ ቢ ኤን)


የጨረታ ማስታወቂያ

የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ.ቢ.ኤን) ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰቦች ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 6982 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከመስከረም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የተሰሩ የሂሳብ ስራዎችን አዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች መመዝገብ ትችላላችሁ።

 

1. የሙያ ማረጋገጫ ያላቸው፤

2. የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤

3. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4. ከፈዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መ/ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፣

 

ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ 24 ቀበሌ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮከብ አካባቢ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው በእምነት ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድና መጫረት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-39-68-28 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

 

የስኬሊንግ አፕ ኒዩትሪሽን ቢዝነስ ኔትዎርክ (ኤስ ቢ ኤን)

Save Tender