በደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል በካፋ ዞን የሚገኘው የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ከዩኒዬኑ መጋዘን ከኖነጋ ከተማ መጋዘን በዞኑ ውስጥ ባሉት የማራገፊያ ጣቢያዎች የአፈር ማዳበሪያን የሚራገፈውን የጭነት አገልግሎት የሚሰጡትና የጭነት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።