Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ
  • Address , Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline30 Oct 2024, 3:57 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

በደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል በካፋ ዞን የሚገኘው የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ከዩኒዬኑ መጋዘን ከኖነጋ ከተማ መጋዘን በዞኑ ውስጥ ባሉት የማራገፊያ ጣቢያዎች የአፈር ማዳበሪያን የሚራገፈውን የጭነት አገልግሎት የሚሰጡትና የጭነት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

የደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል በካፋ ዞን የሚገኘው የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ከዩኒዬኑ መጋዘን ከኖነጋ ከተማ መጋዘን በዞኑ ውስጥ ባሉት የማራገፊያ ጣቢያዎች የአፈር ማዳበሪያን የሚራገፈውን የጭነት አገልግሎት የሚሰጡትና የጭነት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ። በመሆኑም ፡-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸውን የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘ
  • ተጫራቾች የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው ።
  • የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/02/2017 ዓ.ም ደረስ በካፋ ዞን በሚገኘው ከዩኒዬኑ ፅ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ በሰም በታሸገ ፓስታ ኦርጅናልና ኮፒ ዶክመንት በመያዝ ኦሪጅናል በአንድ ፓስታ ኮፒውን በአንድ ፓስታ በማድረግ በእናት ፓስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን 21/02/2017 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • በእለቱ 21/02/2017 ዓ.ም ልክ በጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያሰርዝም በተገኙት ተጫራቾች ብቻ ጨረታው ይከፈታል ።
  • ዩኒዬኑ የተሻለ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው ።

 

በደቡብ ምዕ/ኢት/ክልል የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ

 

Save Tender