በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል