የቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከቤ/ጉ/ክ/ሴቶች ሊግ ጋር በመተባበር ለሠዳል ወረዳና ለመተከል ዞን አገልግሎት የሚውል ወፍጮ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።