Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤ/ጉ/ክ/መ/ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
  • Address , Phone: 057-7-75-24-31
  • Website
  • Deadline09 Oct 2024, 11:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከቤ/ጉ/ክ/ሴቶች ሊግ ጋር በመተባበር ለሠዳል ወረዳና ለመተከል ዞን አገልግሎት የሚውል ወፍጮ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር፦ 01/2017 ዓ.ም

የቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከቤ/ጉ/ክ/ሴቶች ሊግ ጋር በመተባበር ለሠዳል ወረዳና ለመተከል ዞን አገልግሎት የሚውል ወፍጮ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመወዳደር የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ፤ የአቅራቢነት ሠርተፍኬት ያለው፣ በክልል (በፌዴራል) ደረጃ የተመዘገበበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሠርተፍኬት፤ የግብር ከፋይነት ሠርተፍኬት ያላቸው፤ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውድድር ያልታገዱ መሆን ይገባዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዎች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ብር በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችንና የሚወዳደሩበትን የአንዱን ዕቃ ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊትና ከቫት በኃላ ያለውን በትክክል በማስላት በአንድ ኦሪጅናል እና በሁለቱ ኮፒ ለያይተው በውስጥ ገፆች እና በፖስታው ጀርባ በድርጅቱ ህጋዊ ስልጣን ባለው አካል አጭር ፊርማና ክብ ማህተም በማሳረፍ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥን ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድርስ ማስገባት ይችላሉ።
  4. ተወዳደሪ ድርጅቶች በሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በሚከፈትበት ቀን ጠዋት ላይ ቀደም ብለው ከጠዋቱ 2:30-4፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ይዘው የዕቃ ዝርዝር በኮፒ አዘጋጅተው በማቅረብ ማስረከብ አለበቸው። በባህርያቸው ክብደት ያላቸው ዕቃዎች በእየስቶካቸው ማየት ይቻላል።
  5. ተጫራቾችን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አየር ላይ ከዋለበት አንስቶ በተከታታይ ቀናት በሚቆጠር በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ ልክ 4:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ወዲያው 5፡00 ሰዓት ላይ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዎች ይከፈታሉ። ዕለቱ የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጣይ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከናወናል። የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ በሚቀርብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ ተቀባይነት የለውም።
  6. ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሠንድ ጋር ተያይዞ የሚሰጣቸውን የተጫራቾች መመሪያን ማንበብና መተግበር አለባቸው።
  7. ተወዳደሪዎች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ህጋዊ ሰውነት ካለው ባንክ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። የሚዘጋጀው ሲፒኦ ለስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ስፖርት ኮሚሽን ስም ሲሆን ውድድሩ እንዳበቃ ለተሸናፊ ድርጅቶች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል።
  8. አሸናፊ ድርጅቶች ባሸነፉባቸው ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ 10% ለእያንዳንዱ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስያዝ ይገባቸዋል። አሸናፊ ድርጅቶች በመንግስት የግዥ መመሪያ መሠረት የሽያጭ አገልግሎት ዊዝ ሆልድንግ ዋጋን መክፈል ይገባቸዋል።
  9. አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ 8 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ውል መግባት እንዲሁም ውል በገቡ በ5 ቀናት ውስጥ ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ ማስረከብ አለባቸው።
  10. የመንግስት ግዥ አዋጅና መመሪያዎች ግዴታቸውን በማይወጡት አሸናፊ ተጫራቾች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል።
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ባቀረቡትና ተቀባይነት ባገኘው ናሙና እና አሸናፊ በሆኑበት ዕቃዎች ዓይነት፣ ጥራትና መጠን ጠብቀው ማቅረብ አለባቸው።
  12. የክፍያ ሁኔታ በሚመለከት ቢሮው ዕቃዎችን እንደተረከበ በትራንስፈር፣ በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ለድርጅቶቹ ክፍያውን ይፈፅማል። በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የቅድመ ክፍያ ጥያቄ ማቅረብ አይቻልም። የማስረከቢያው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይሆናል።
  13. በነጠላና በድምር ዋጋ መካከል ልዩነት ቢፈጥር የነጠላ ዋጋ ገዥ ይሆናል።
  14. ስርዝ ድልዝ ያለበት ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
  15. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን የሚፈርመው አካል ወኪሉ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ መያያዝ አለበት።
  16. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ዋጋ ጸንቶ የሚቆየው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ውድድር ከተጠናቀቀ በኋላ በስድስተኛ ወር ጸንቶ ይቆያል።
  17. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች በተሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  18. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ 057-7-75-24-31 እና 011-553-79/09-17-13-15-35 መጠቀም ይችላሉ።
  19. ቢሮው ወይም ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Save Tender