በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ/ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን 1.የጽ/መሳሪያዎችን 2.የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን 3.ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲውም የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።