Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ምዕራብ ወለጋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935886685
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Stationery Materials

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች

  1. የ2017 የስራ ፍቃድ ያለዉና ለ2018 ያደሰ
  2. ቫትና ቲኦቲ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ፣ ቲን ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የ2017 ግብር መክፈሉን የሚገልፅ ክሊራንስ ወይም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  4. ከመንግስት ግዢ ቅጣት ያልተከለከለ
  5. ጨረታ በአየር ላይ የሚቆይበት 15 ቀን ሲሆን ከ30/11/2017 እስከ 20/12/2017 የሚቆይ ሲሆን በዚያው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል እንዲሁም 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  6. ጨረታ ተወዳዳሪዎች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ባይኖሩም ጨረታው እንዳይከፈት አያግድም፡፡
  7. ጨረታው በአንድ ፖሰታ ታሽጎ ኦርጂናሉና ከኮፒው ጋር መቅረብ አለበት፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ሳሙድ የሚፈልጉት ዕቃዎች፡- 
  • የኮምፒውተር ወረቀት A4 ደብል A እና ጎልደን ኢስታር፤
  • ኬንያ ብክ ሰማያዊ ፣ ቀይ፣ ቡኒ፣
  •  የኮምፒውተር ቀለም CRG 735,for use in canon 600, 630, 3010, tone
  • ዱባይ የኮምፒውተር ቀለም 80 A 1ኛ, 05 Å: 26 A
  • ኳልኩሌተር ካስኦ 2 ዘሮ ያለዉ እና 3 ዘሮ ያለዉ 120 ድጅት
  •  1ኛ ኡሁ ፍሉድ ዉሃ ያለዉ እና ዉሃ የሌለዉ
  • ኢስትፒለር ጋን ሞዴል 335 እና ትልቁ እነዚህ በሳሙድ የሚቀርቡ ዕቃዎች ናቸው
  •  የኮምፕውተር ሞዴል OptiPlex 3090 DELL Computer
  1.  ምዝገባው የሚካሄድበት ቦታ መንዲ ከተማ መስተዳድር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሆኖ የግዥ ስራ ሂደት ቡድን መሪ ክፍል ይሆናል።
  2.  የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ብቻ ሲሆን የጨረታ ማስያዣ ወይም ሲፒኦ መንዲ ከተማ ባሉት ብራንች ባንኮች ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  3.  ጨረታውን ያሸነፈው ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበር ከሆነ ከስራ እድል ፈጠራ መስሪያ ቤት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ሲሆን የግል ተወዳዳሪ ከሆነ ከአሸነፈው ብር ውስጥ 10% ማስያዝ ግዴታ አለበት።
  4.  የጨረታ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  5.  ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪ እስከ መነሲቡ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ዕቃዎችን ማምጣት ግዴታ አለበት፡፡
  6.  ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ጊዜ ማቅረብ ግዴታ አለበት።
  7.  ጨረታ የሚከፈትበት ቦት መነሲቡ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ ሥልክ ቁጥር 0935886685 ወይም 0917092298 መደወል ይችላሉ።

 

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender