የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የብረት እና የእንጨት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of wood 3
procurement of የእንጨት ግዥ/CMHS/
Purchase Requisition of Chester field Dining Chair with wood legs.(Chair)**
ሰጋቱራ (Sagatura /wood dust)
Procurement of Australia pines (የኮር ጣውላ)2.5*10*4m
በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለንብ ቀፎ መስሪያ የሚያገለግሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸውን ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ ለሀርብ የእርሻ ልማት ስራ ለጥበቃና ለስቶር የሚሆን የተለያዩ የእንጨት አይነቶች ግዥ፡፡
የበር ቁልፍ ሲሊንደር ጡት (የእንጨት በር ) T-1
Ethiopian Insurance Corporation invites wax-sealed bid from eligible bidders furnishing the necessary labor, material and equipment for the Retaining wall and Fence Work at Gimbi Branch office buildings of EIC.
የቆርቆሮ ሚስማር እና ማገር ግዥ
Lot-77 ደረቅ ለማጎዶ የሚያገለግል የባህርዛፍ እንጨት ቀጠን ያለ
procurement of furnishing/ኪችን ካቢኔት በ MDF &marebil for 2018
procurement of wood
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፣ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
LOT 318 Purchase Requisition Laminated Plywood
ለሀርብ የእርሻ ልማት ስራ ለጥበቃና ለስቶር የሚሆን ቋሚ እና ወራጅ የተለያዩ እንጨቶች ግዥ