Tender Detail

Tender Details


የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ማለትም

•        የአንድ ብሎክ ሙሉ የጣራ ክዳን ቆርቆሮ

•        የብረት በር

•        የጣውላ በር

•        ፍርግርግ ባለ መስታወት መስኮት

•        ጎረንዳዬ

•        ባለ 25 የክፈፍ ጣውላ

•        አውስትራሊያ የኮርኒስ ሞራሌ

•        የጣራ እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

•        ማንኛውም ግለሰብ /ድርጅት/ በጨረታው የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

•        ተጫራቾች የንብረቶችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

•        ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከመምሪያው ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 መግዛት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማዕ/ጎን⁄ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።

ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ -

በስልክ ቁጥር፡- 058-111-1309/0420 ፋክስ ቁጥር 058-111-20-41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።

 

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

Save Tender