በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቪስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Space Science and Geospatial Institute – Procurement of Transportation and Logistics Service
Ethiopian Customs Commission – በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለጎንደር መቅረጫ ጣቢያ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian sport Academy – PROCUREMENT OF TRANSPORTATION SERVICE(የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ)
Ethiopian Customs Commission – custom commission bahir dar branch office ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማድረስ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Animal Health Institute – Procurement of Transportation and Logistics Service
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/09 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ማሸነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – LOT 0027 የሠራተኞች ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of employee’s transportation Bus rental service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PETBRS/2018/2026
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በአምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የመኖ ዘር ግዥ ለማጓጓዝ የትራንስፖርትን ዋጋ ጨምሮ አግባብ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – LOT 0026 የሠራተኞች ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of employee’s transportation Bus rental service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PETBRS/2018/2026
አማራ ክልል ግብርና ቢሮ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ (የግብርና ምርት ለማጓጓዝ) አገልግሎቱን ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Procurement of Transportation and Logistics Service
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Procurement Of Transport Service
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – Procurement of Transportation and Logistics Service 02
ኩባንያችን ጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች የመንገድ ስራ ንኡስ ኮንትራት (access road)፣ የዉሃ መርጫ (sprinklers) አቅርቦትና ገጠማ ስራ፣ የግንባታ ግብአቶች እና የሲሚንቶ ማጓጓዝ እንዲሁም የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ከተለያዩ ክልሎች (ማዕከሎች) የምርጫ ቁሳቁስ ማሰባሰቢያ የጭነት ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ለድምጽ አሰጣጥ ሥልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡