Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 10:29 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

LOT 0027 የሠራተኞች ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of employee’s transportation Bus rental service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PETBRS/2018/2026

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT 0027 የሠራተኞች ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of employee’s transportation Bus rental service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PETBRS/2018/2026
DescriptionLOT 0027 የሠራተኞች ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of employee’s transportation Bus rental service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PETBRS/2018/2026
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0948-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-21 10:29:39
Invitation Date2026-04-20 10:29:39
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:next to commercial bank of Ethiopia Gambo branch, Room Ethiopian customs commission Moyale customs branch office new building 2nd floor room 13
MOYALE, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 45

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተወዳዳሪዎች የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የታደሰ ቦሎ የ2018 ዓ/ም ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ/በonline ማያያዝ አለባቸው ፡፡
Ø ተወዳዳሪዎች ለሚሰጡት አገልግሎት የሹፌር አበልና ደሞዝ፤የሚያቀርቡት የተሸከርካሪ ሰርቪስና ጥገና፣የነዳጅና ቅባት ወጪ በራሳቸው የመሸፈን ግዴታ አለባቸዉ ፡፡
Ø ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ስሪት ዘመን አንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠር 2015 ዓ/ም እና ከዚያ በላይ ያሉ ሆነው የተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ከጨርቅ የተሰራ እና ምቹ የሆነ፤ የመጫን አቅም ትልቁ መኪና 60 እና ከዚያ በላይ ሌለኛዉ 24 ሰዉ እና ከዚያ ባለይ የሚይዝ መሆን አለበት፡፡
Ø ዉሉ የሚፈራመዉ ለሁለት ዓመት ሲሆን ዉል ከተፈረመበት ቀን አንስቶ ለአንድ አመት ያለ ዋጋ ጭማሪ ፀንቶ ይቆያል(ከአንድ ዓመት በፊት የዋጋ ጭማሪ አይኖረዉም) ፡፡
Ø የዋጋ ጭማሪ የሚደረገዉ አንድ ዓመት ሊሞላዉ አንድ ወር ሲቀረው የዋጋ ጥናት ተደርጎ ሁለቱ ተዋዋዮች በተስማሙበት መሰረት ይሆናል፡፡
Ø የዉሉ ጊዜ ሲያልቅ እንደአሰፈላጊነቱ በሁለቱም ተዋዋዮች ዉሉ ሊታደስ ይችላል፡፡
Ø አገልግሎት ሰጪው/ዉል ተቀባይ ዉሉን በሆነ ምክንያት ሊያቋርጥ ሲፈልግ ከሁለት ወር በፊት በፅሁፍ ለዉል ሰጪ ማሳወቅ አለበት፡፡ አገልግሎት ተቀባዩ ዉል ሰጪ/ የአገልግሎት ሰጪዉን ምክንያት አሳማኝ ሆኖ ከተገኘ ዉሉ ሊቋረጥ ይችላል፡፡
Ø የሰርቪስ ተሸከርካሪው በብልሽት ወይም በግጭት ምክንያት አግልግሎት መስጠት የማይችልበት ጊዜ የስራ ሰዓት ሳይበደል በምትኩ በሌላ ተሽከርካሪ በመተካት አገልግሎቱን መስጠት የሚችል መሆን አለበት፤፤
Ø ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋ የሚሰጡት በቀን ሲሆን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ጊዜያቶች፡-
1ኛ ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ ሠራተኞችን ከቤት ወደ ቢሮ መዉሰድ፤
2ኛ 6፡00 ሰዓት ላይ ለምሳ ከቢሮ ወደ ቤት መዉሰድ፤
3ኛ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ከምሳ ወደ ቢሮ፤
4ኛ ከሚሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ከቢሮ ወደ ቤት መዉሰድ ይሆናል፡፡
Ø ክፍያዉን በተመለከተ ለአንድ ቀን የተሞላዉን ዋጋ በወር ውስጥ አገልግሎት በሰጡበት ቀን ብቻ ተባዝቶ የሚከፈል ይሆናል፡፡
Ø የተሽከርካሪዉ የንጽና ሁኔታ የሚታይበት ቦታ የአዲስ አበባ ተወዳዳሪዎች ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሰሪያ ቤት ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ መሾሎኪያ አካባቢ በሚገኘው ይርጋ ሃይሌ ህንፃ እንዲሁም ሀዋሳ ለሚቀርባቸዉ ተወዳዳሪዎች ሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ

Ø አሸናፊ የሆነ ድርጅት አገልግሎት የሚሰጠዉ ቦታ ሞያሌ ከተማ ዉስጥ ሲሆን ተሸከርካሪዉ የሚመላለስበት ቦታ በኪሎሜትር ርቀት ሲለካ 10 ስለሆነ ዋጋ ሲሞሉ ኪሎ ሜትሩን ታሳቢ አድርጎ በጥንቃቄ መሙላት አለባቸዉ፡፡
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ሲሞሉ የአንድ (1) ቀን ዋጋ ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ መሙላት አለባችሁ ከዚያ በኋላ መ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥበት ቀን አንድ ላይ ደምሮ በወር ክፍያ የሚፈጽም ይሆናል፡፡
የሰርቪስ ሰዓት አጠቃቀሚ በተመለከተ
ከጠዋት 2፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ስራ ቦታ ያደርሳል እንዲሁም 6፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ቤት ያደርሳል ፡፡
ከሠዓት 8፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ስራ ቦታ ያደርሳል እንዲሁም 12፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ቤት ያደርሳል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተወዳደሪው አሸናፊ ተብሎ ከተለየ ከመሰሪያ ቤቱ ጋር ውል ከተዋዋለ ቡኃላ በቴክኒክ ኮሚቴ የተመረጠ ተሽከርካሪውን በአምስት (5) የስራ ቀናት ዉስጥ ለመሰሪያ ቤቱ አገልግሎት እንዲሰጥ ማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል፡፡

Save Tender