Tender Detail

Tender Details

  • Company REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113693518
  • Websitehttps://repieth.com/
  • Deadline24 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-24 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የ2018 በዘርፉ የታደስ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።

2.     ተጫራቾቸ የVAT ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3.     ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ስነድ ተጫራቾች የጨረታ ስነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡ 00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4.     ጨረታው እስከ ሚያዚያ 16,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     የትራንስፖርተ ጭነት መጠን 150 ኩንታል እና ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የኢንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆን ይኖርበታል።

6.     ጨረታው ሚያዚያ 16,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

7.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።

8.     ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።

9.     ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872

Save Tender