የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ(Freight service)
LOT-143 5000 ደስጣ ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ
የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ኪራይ @18
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/09 በጀት ዓመት ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝልት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለኤክስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዎን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሠራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ፣ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝልት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቪስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
The Ethiopian Red Cross Society Central Gondar Zonal Branch invites bids for water facility maintenance in Metema and Gendawuha, and construction of solid waste containers in Metema Yohannis.
የፎርክ ሊፍት እና የጭነት መኪና ኪራይ
(የሲኖትራክ ጭነት) የክሬን አገልግሎት ግዥ ከአቃቂ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 IFH ጠጠር ማምረቻ ወደ ቃሊቲ ወረዳ 05 ቁስቋም ማሪያም ቤተ-ክርስቲያን/ገነት ሰፈር የሚያደርስ
የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Leaf Spring Seater for Renault Trucks and Container Twist Lock, upon the fulfillment of the following terms and conditions.
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites bids for container transportation and return services from Modjo and Kality Ports to various destinations.
ለጭነት አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/09 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ማሸነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡