Authority For Civil Society Organizations – Purchase of Freight service
Wollo University – ሚኒባስ/ሀይሩፍ/ኪራይ Transport Service
እድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የ/ኅ/ሥራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB,Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሰራጨት ሕጋዊ የሆኑ የሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የጥሬ እቃ ትራንስፖርት /ፑሚሰ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም/ እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a hid for the selection of potential construction companies of Category (GC/BC-4 and above) for the Construction of Conference and Locker Room, Septic Tank & Sport Field at Bole International Airport, Ethiopia Airlines Cargo Compound.
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሃኒት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – Lot 35:- Procurement of Transport service
Mekidelamba University – የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ
Ministry of Innovation and Technology – አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዢ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን ብልሽት በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል የተሽከርካሪ ብልሽት መመርመሪያ መሳሪያ /Dignostic Scan tools Type 01/ እና /Dignostic Scan tools Type 02/ በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Bule Hora University – እስቶክ ሸራ የጭነት መኪና ከነስፈትና ሙሉ ዕቃዎቹ ጋር 9*11(99*2) 198 meter እና 6*7 (42*2) 84 meter የሆነ
Ministry of Defense – Procurement of አውቶቡስ ባለ 60 ( transport service)
Ethiopian public Health Institute – ከ አዳማ ከተማ ፒካፕ መኪና ጭኖ የማምጣት የጭነት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for purchase of Soil Fertilizer Transportation Service from Indode, Adama, Modjo and Dire dawa to different parts of Ethiopian Soil Fertilizer Freight Unloading and Destinations upon fulfilling of the following terms and conditions
Bule Hora University – የጭነት መኪና እስቶክ ሸራ ግዥ ከነሙሉ ዕቃዎች
Ethiopian Customs Commission – ለጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ
BONGA UNIVERSITY – ሎት 24 - የደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ
Ministry of Agriculture – ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተሽከርካሪ ስም ዝውውር (የትራንዚት) አገልግሎት ግዢ ። ዋጋው ለአንድ መኪና እና ለአንድ ሞተር ሳይክል ተብሎ ተለይቶ ይቀመጥ
Ministry of Innovation and Technology – ቀይ አሽዋ ጭነት አገልግሎት ግዥ 2