መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ (መኢኢግ) ኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ፣ የጭነት ትራንስፖርት፣ የፎርክ ሊፍት እና የክሬን ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ይፈልጋል
Ministry of Innovation and Technology – የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ
Kegna Beverages S.C. would like to invite eligible and reputable companies to bid for below Service
Educational Assessment and Examinations Service – Procurement of Transportation and Logistics Service በድጋሚ የወጣ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የደረቅ ጭነት አገልግሎት የፈተና ግብዓቶችን እና ቁሳቁሶችን ከአዲሰ አበባ ብርሃናና ሰላም ወደ ተለያዩ የአገራችን ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ሚስጥራዊነታቸው እንደተጠበቀ የማጎጓዝ ግልፅ ጨረታ አገልግሎ…
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝ ከደረጃ 1 BC/GC ያሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ(Freight service)
Aksum University – LOT-143 5000 ደስጣ ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ
Ministry of Innovation and Technology – የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ኪራይ @18
Ethiopian Customs Commission – lot 99 የማይቀረፅ የመጋዘን ቁልፍ ኦርጅናል የሆነ R60
Ethiopian Customs Commission – purchase requisition of ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ እና የብረት ሰንሰለት 3 ሜትር /እያንዳንዱ አንድ አንድ ሜትር
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/09 በጀት ዓመት ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝልት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለኤክስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዎን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሠራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ፣ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝልት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – LOT 94 PROCUREMENT OF WAREHOUSE 4000-5000 SQUIRE METER/KALITY01/
Ethiopian Customs Commission – ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቪስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – Lot 42 Procurement of የሚሸጡ ዕቃዎች ጨረታ ለማውጣት ዕቃውን ባለበት አዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ መጋዘኖች በመገኘት ጥራት ያለው ቪድዮ መቅረጽ እና ፎቶ አንስቶ ኤዲት ማድረግ የሚችል ባለሙያ እንዲሁም ስራውን የሚያከናውንበት ግብዓቶቹን ያሟላ፡፡ ADAMA CUSTOMS COMMISSION BRANCH OFFICE
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ