Tender Detail

Tender Details


Ethiopian Customs Commission – ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Transportation and Logistics Service
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0654-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-25 10:00:00
Invitation Date2026-05-15 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bahirdar keble 11 abay mado zemen constraction gone 3rd floor 306, Room 3rd Floor
bahir dar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid business organization registration certificate:

    Having been submitted valid business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •a power of attorney (or notary statement, etc.)/የውክልና ማስረጃ ሰነድ/:

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so

    (Ref: -)
  • •የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ:

    የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:

    ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ:

    በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ

    (Ref: -)
  • •የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ:

    የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ

    (Ref: -)
  • •የባለቤትነት ሊብሬ:

    የባለቤትነት ሊብሬ

    (Ref: -)
  • •Bid Security:

    Bid Security /150,000.00/

    (Ref: -)
  • •Valid trade license:

    Valid trade license

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: -)
  • •Technical Offer:

    Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 307 የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2.የሹፌር ወጭ ደሞዝ፤ ነዳጅ በራሱ ችሎ መስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡ 3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡ 4.የአገልግሎት ጊዜዉ ለአንድ አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ ስድስት ወር በኃላ መሆኑ ይታወቅ 5.በቅ/ጽ/ቤቱ ሌላ መስመር /ፌርማታ/ ላይ ውል ወስዶ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም 6.ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ዝናብ፣ፀሀይና አቧራ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያለደረሰበት 7. ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለጎንደር መቅረጫ ጣቢያ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ 8. ለወረታ ደረቅ ወደብ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ጠዋት 5፡55 ከቢሮ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ከሰዓት 6፡55 ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ /ምሳ ሰዓት/ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል . ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
Save Tender
Report a problem with this tender