Ministry of Innovation and Technology – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ 2018
Ethiopian Civil Service University – የደንብ ልብስ ግዥ ግልጥ ጫረታ 2018 (3ኛ)
Ethiopian Customs Commission – 250 ግራም የልብስ ሳሙና ግዥ 2018
Space Science and Geospatial Institute – Procurement of Uniforms
Federal Sharia Supreme Court – Tender 01-Procurement of Uniform
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/201 ከቀነ ገደቡ በላይ በመጋዘን በመቆየታቸው ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም PERFUFME: SOAP HARMONY SHITY WITH SCARF, SHOE BRAND, MEN TROUSER
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው መነፅር (የእይታ መሳሪያ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ድብልቅ ገብስ እና ስንዴ (እህል ነክ)፣ የልብስ መስቀያ አሻንጉሊት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ እና አዳዲስ አልባሳት በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Defense – ቱታ ቡላ ከለር ግዥ
Government Communication Service – Purchase of Shelf & coat hanger
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የላቦራቶሪ እቃዎች የመድሃኒት የደንብ ልብስና የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ እያንዳንዱ የጨረታው ተሳታፊ የሚከተሉትን የጨረታ መመሪያ ነጥቦችን በመረዳት ሰነዶች ላይ እንዲያሟሉ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
Federal Public Procurement Service – Procurement of Uniforms
Ethiopian Customs Commission – LOT 71: የሴቶች ጫማ ግዥ 2018/ቃሊቲ
Ethiopia Media Authority – Procurement of Garment Sewing Services
Ethiopian Customs Commission – Lot 88 የስፖረት አልባሳት ግዥቃሊቲ
Oromia Urban Development and Housing Bureau – Procurement of Uniforms 03