Ministry of Finance – የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ/Sewing Service/
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 03/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement of uniform 1
Ministry of Defense – lot 2 Procurement of military uniforms
Ministry of Defense – Lot 3 Procurement of military uniforms
Ministry of Defense – LOT 1 PROCUREMENT OF MILITARY UNIFORM.
ministry of Health – የፒካ አፕ መኪና እና የሀረድ ቶፕ መኪና አልባሳት(2)
Dire Dawa University – Lot 11 Procurement of የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች)
Adama Science and Technology University – የስጋ መፍጫ ማሽን እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ግዥ
Dire Dawa University – Lot 40 Procurement of የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ
Ethiopian Federal Police – የትራፊክ አልባሳት ግዥ ቁ01
Federal First Instance Court – የፒካኘ እና ላንሰር መኪና ታፒሴሪ ሥራ፣ የወንበር ልብስ እና መረጋገጫ ሥራ ግዥ-2018
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – የሰራተኞች የደንብ ልብስ 2018
Dire Dawa University – Lot 52 Procurement of የልብስ ሳሙና ግዥ
Bio and Emerging technology Institute – Lot-2 Requisitionየሴቶች ስቶኪንግ ቱታ ከነ ቲሸርቱ
Dire Dawa University – Lot 71 Procurement of የልብስ ማሽን ጥገና የዉኃ ማፍሰሻ
Adama Science and Technology University – የስጋ መፍጫ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ግዥ
በጉምሩከ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital key bord) ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና ሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Haramaya University – የተለየ የጥባቃ ልብስ ከና ኮፊያ ለሚሆን ግዥ