የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የወንድ ቦት ጫማ ከነዚፑ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡
Republican Guard – ፈሳሽ የልብስ ሳሙና ባለ 5 ሊትር LOT 015-2018
Ministry of Peace – Procurement of uniform item 2018
Ministry of justice – ነጠላ ጫማ 10 (አስር) ፍሬ የጫማ ቁጥ37 ፣10 (አስር) ፍሬ የጫማ ቁጥ38 እና 10 (አስር) ፍሬ የጫማ ቁጥ39 ጠቅላላ ድምር 30 ጥንድ ጫማ
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 የመኪና እቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ፣ ሎት- 6 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ሎት 7 የተዘጋጀ ሶፋ፣ ሎት 8 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ፣ ሎት፡- 9 የደንብ ልብስ ጫማ፣ ሎት 10፡- የመኪና ጎማ ሎት 11፡- የሚሰራ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ሎት 12 የውህ እቃ፣ ሎት 13 ሲሚንቶ እና ሚስማር ቆርቆሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Madda Walabu University – የመወዩ ልዩ 2ተኛ ደረጃ ተማሪዎች ዩኒፎርም ግዥ
Ethiopian Customs Commission – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ(የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት )
Ethiopian Police University – ፕሮቶኮል ልብስ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ ክ ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Eka Kotebe General Hospital – EKGH Procurement of Tape For Car/የመኪና ቴፕ አንድሮይድ እና የመኪና የመንበር ልብስ ከነሙቀት መከላከያዉ
Federal Government Buildings Construction Project Office – ሎት ፡-8 የህግ ባለሙያ የደንብ ልብስ (የብሮቶኮል ልብስ..) ዕቃ ግዥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡-አላቂ ዕቃዎች፣ሎት 2፡-ግማሽ ሊትር ውሃ እና ሎት 3፡-ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ደንብ ልብስ & SUPPLY AND INSTAL-LATION ID card Printer for Resident ID Card Production Turnkey basis ልዩ ልዩ እቃዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – lot 2 procurement for Clothes and bedding (EMA)
Ministry of Revenue – Procurement of Cloth & Uniform Mto2
Assosa University – የሠራተኞች ደንብ ልብስ አቅርቦት ግዥ
Ethiopian Archives and Library Service – Procurement of uniform cloth Item in 2018 E.C
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance – Procurement of Leather Shoes