በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ ክ ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ ክ ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፡ ሎት1 የቢሮ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፣ ሎት2 የደንብ ልብስ ፡ ሎት3 የህከምና ዕቃ ፣ ሎት4: የላብራቶሪ ዕቃ ፣ሎት5 የፅዳት ዕቃ፤ ሎት6 ቋሚ ዕቃ፣ ሎት 7 የጥገና ዕቃ ፣
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም የዘርፉ ህጋዊ ነጋዴዎች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያገኙበት ቦታ ረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ በሎት 100/መቶ ብር ብቻ/ከፍሎ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት ፤ለሎት2: ለሎት 3 ፤ለሎት 4፤ ለሎት5 ለእያንዳንዱ 5,000. ዐዐ አምሰት ሺህ ብር ብቻ/ለሎት610.000/ አሰር ሺህ ብር/ ለሎት 7 ፤3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን ቀደም ብሎ የድርጅቱን ሙሉ ስምና ህጋዊ ማህተም በማድረግ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ገዢው አካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
6. በጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ለመዋዋል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
7. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ስራ ቀናት እስከ 11፡30 ስአት ቆይቶ በ 11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይነዐ የሰራ ቀን እሰከ 11፡30 ስአት ቆይቶ በዘኛ የስራ ቀን 4፡ዐዐሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጐ በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9. የእቃ ማጓጓዣ አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል፡፡
10. ተጫራቾቹ የሚሞሉት ዋጋ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
11. ተጫራቾቹ የሚያቀርቡት የአንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ የአንዱን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ካልተሞላ ውድቅ ይሆናል፡፡
12. ከጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ ከጥቃቅንና አነስተኛ አደራጅ ተቋም በሀላፊው የተፃፈ ወቅታዊ የሆነ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው:: በባለሙያ የተፃፈ ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
13. ይህ ጨረታ ከኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀናት ይሻገራል፡፡
14. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ አድራሻ : ካራ ቆሬ ወደ ወለቴ መሄጃ ረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አለፍ ብሎ በተለምዶ ጥላሁን ሜዳ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118-35-34-16 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርትና ስልጠና ፅ/ቤት የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት
