በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ እና Poly (Ethylene Tarphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Mekidelamba University – የተማሪዎች የስፖርት አልባሳት ግዥ
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of uniform cont&lice 2018
African Leadership Excellence Academy – procurement of uniform 2018
Federal Public Procurement Service – Purchase of SAFETY SHOES JOGGER OR EQUIVALENT/2018
Mizan-Tepi University – ደምብ ልብስ ግዥ 2018 በጀት ዓመት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Mining Industry Development Institute – Purchase of Safety shoes
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመ/ማ/ም/ጠ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚከተሉትን አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/020/2018 የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – LOT 56: የስራና የአደጋ መከላከያ ልብሶች ግዥ ጥያቄ /2018/ቃሊቲ
Ethiopian sport Academy – procurement of uniform cloth(የባህል አልባሳት ግዥ)
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of/ የካሜራ ባትሪ/ የልብስ ማጠቢያ ማሽን/
Ministry of Defense – 0001 Procurement of Garage Cloth
የአረቅጥ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞችና ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች ማለትም የሜካኒክስ ፣ የእውቶሞቲቭ ፣የአይሲቲ ፣ የቢኢአይ ፣ የኮንስትራከሽን፣ የሰርቬ ፣የስቴሽነሪ ፣ የደንብ ልብሶች፣ የፅዳት፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ለሆቴል እና ቱሪዝም ስልጠና መስጫ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢ ንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን የኔትወርክ ዝርጋታ ዕቃዎች፤ የጨርቃ-ጨርቅ እና የሌሊት አልባሳት፣ የሞተር ዕቃዎች መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡