Space Science and Geospatial Institute – Purchase Requisition for car cloth 2
Ethiopian Customs Commission – ለላንድክሮዘር መኪና የክሪክ እና የመሪ ልብስ ግዥ
Ministry of Peace – procurement of uniform item 2018 ዓ.ም በድጋሚ የወጣ ጨረታ
Bahir Dar University – ለ (OR) አገለግሎት የሚዉል የደንብ ልብስ ግዥ
Dire Dawa University – LOT 25 ኮንፈርት( የአልጋ ልብስ) ግዥ
Ministry of Innovation and Technology – የVIP ደንብ ልብስ ግዥ 2018
Ministry of Labor and Skills – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/208
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – PROCUREMENT of የሸራተን ወንበር ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ የሚሞላው የአንድ ወንበር የስፌት ዋጋ ነው
Federal Public Procurement Service – purchase of car cloths/hot protector/2018-u
Ethiopian Customs Commission – የደንብ ልብስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ
Ministry of Revenue – MOR WEST /የባህል ልብስ ኪራይ ግዥ 9/2018
Ministry of Defense – Procurement for Student Uniform to Ethiopian Defence University/EDU
Ministry of Labor and Skills – የወንበር ልብስ እና የላብ መከላከያ ግዥ
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of የልብስ ማጠቢያ ማሽን 16 ኪ.ግ
Authority For Civil Society Organizations – Sewing Service (የልብስ ስፌት አገልግሎት)2018
Hawassa University – Lot 0012- Purchase Requisition of የእግር ኳስ ጫማ (ታኬታ ጫማ) & የእግር ኳስ መለያ
Bahir Dar University – Black Safety Shoes /BDU-EMTI/
ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ ጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፡ ቴትሮን ኮትና ቀሚስ የፀጉር መሸፈኛ፥ ፖብልን የሸሚዝ ብትን ጨርቅ የተሰፋ ሸሚዝ፣ የተሰፋ ካኪ ሽርጥ፣ ባለ አበባ ሙሉ ቀሚስ፣ ካኪ ግልድም ከጥጥ የተሰራ የውስጥ ልብስ፣የፀጉር መሸፈኛ ባለ ጨርቅ ዴስት ማስክ፤ የላስቲከ ጓንት የላስትከ ቦቲ ጫማ፤ ቴትሮን የጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ሱሪ፤ ቴትሮን የጋዋን ብትን ጨርቅ ብሉ ብላከህ አጭር የወንድ ጫማ አጭር የሴት ቆዳ ጫማ ቡትስ ቆዳ ጫማ የተሰፋ ሸሚዝ፣ ሌዜር ጃኬት፤ የዎፍጮ ቤት ኮፊያ፣ ሊዘር ጓንት ዶከተር ሹዝ፤ ቴትሮን ቱታ የመስከ ቆብ፤ እስፖርት ቱታ፤ የእስፖርት ቶርሽን ጫማ፤ፍላት ሶል ቡትስ ቆዳ ጫማ፤ የተሰፋ ጋውን ነጭየተሰፋ ጋውን ሰማያዊ ሴፍቲ ሹዝ፤ የተሰፋ ካኪ ቱታ ባለ ውሃ ከለር መነፀር የድምፅ መከላከያ ሄልሜንት እና ልዩ ልዩ ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት በአንድ ጊዜ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
ሰርጢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።