የደንብ ልብስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የደንብ ልብስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ |
| Description | የደንብ ልብስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0323-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-29 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | general attorney, Room 1st floor jigjiga, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 92182252 Email: jijccop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 12, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •business organization registration certificate:
business organization registration certificate
(Ref: -) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •bid security:
bid security (1000,000) CPO,BANK GAURANTEE AND LETTER from small and medium business enterprise
(Ref: -) - •አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፍባቸዉን ልብሶች ልኬት በጅግጅጋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት እና በስሩ በሚገኙ አምስት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በመሄድ ልኬት መዉስድ አለብት:
አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፍባቸዉን ልብሶች ልኬት በጅግጅጋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት እና በስሩ በሚገኙ አምስት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በመሄድ ልኬት መዉስድ አለብት
(Ref: ITB) - •ማንኛዉም ከጥቃቅን እና አነስተኛ መ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ የዉል ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ የሚያቅርብ ከሆነ ደብዳቤዉ በአደራጁ መስሪያ ቤት ኃላፊ መፈረም አለበት ይህ ካልሆነ ከዉድድር ዉጭ ይሆናል፡፡:
ማንኛዉም ከጥቃቅን እና አነስተኛ መ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ የዉል ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ የሚያቅርብ ከሆነ ደብዳቤዉ በአደራጁ መስሪያ ቤት ኃላፊ መፈረም አለበት ይህ ካልሆነ ከዉድድር ዉጭ ይሆናል፡፡
(Ref: -) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 1000000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ደንብ ልብሶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፉም፡፡ • በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 1000,000.00 (አንድ ሚሊዮን ብር )በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ፣በባንክ ጋራንቲ ወይም ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች በሲፒኦና ባንክ ጋራነቲ ምትክ ካደራጃችዉ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም በተቋሙ ዋና ሀላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ • አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን የተዘጋጀ ሙሉ ልበስ 70 % እና ከ70 % በላይ ሱፍ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው ገቢ ከሆኑት የተስራ ሙሉ ልብስ ውስጥ የወንድ አንድ ሱሪ ፤ከሴት አንድ ቀሚስ ወይም ሱሪ እና አንድ ጅልባብ ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡የሴት የተዘጋጀ ሙሉ ልበስ በተመለከተም 70 % እና ከ70 % በላይ ሱፍ የታከለበ እና በተጨማሪም 4%(4 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው አንድ ሱሪ ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ ለምርመራ የተላከውን የወንድ ሱሪ እና የሴት ቀሚስና ጅልባብ የተሰራ ልብስ በአሸናፊው ተጫራች(ድርጅት) የሚተካ ይሆናል፡፡ • በጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጅት የአሸነፈበትን ከረቫት ተቋሙ በአቀረበው ናሙና መሠረት 1(አንድ) ሠርቶ በማቅረብ ማረጋገጫ ሲሰጠው የአሸነፈበትን ጠቅላላ ከረቫት ያቀርባል፡፡ • የሚቀርበው ሸሚዝ ቅ/ፅ/ቤቱ በሚሰጠው የሠራተኛች ስም ዝርዝር ፣ አሸናፊው ድርጅት በሚለካው ልኬት (Size) እና በተመረጠው የስፌት አይነት መሠረት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ጫማን (የሴትንም የወንድንም) በተመለከተ ያሸነፈ ድርጅት ቅርንጫፍ ፅ/ ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በሚሰጡት የጫማ ቁጥር መሰረት ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፍባቸዉን የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች ልኬት በጅግጅጋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚግኙ አምስት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በመሄድ ልኬት መዉስድ አለብት
1 ቶጎ ወጫሌ መ/ጣቢያ
2 ቦንባስ መ/ጣቢያ
3 ሃርሸን መ/ጣቢያ
4 ሃርትሼክ መ/ጣቢያ
5 ጭናግሰን መ/ጣቢያ
