በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲገለገልባቸው የነበሩ በአዲስ አበባ እና በዳለቲ ኳሪ የሚገኙ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ተንቀሳቃሽ የካባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፤ የተለያዩ አሮጌ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ፕጌታማ 02/526 በቀን 14/08/2018 ዓ.ም ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን እና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል።
በአፈፃፀም ከሳሽ- ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአፈፃፀም ተከሳሽ- ፍሊንትስቴን ኢንጅነሪንግ መካከል ባለው የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ ዊል ሎደር ማሽን በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይጋብዛል።
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዛይሴ ኤልጎ ማዘጋጃ ቤት በጫሞ ዳር 01 ቀበሌ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጠረጋና ጠጠር የማልበስ ስራ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ማስታወቂያ በማሳወጅ ለመከራየት ይፈልጋል።
ብዛት አንድ የሆነ 40ft continaire ከሲምሲ አካባቢ ወደ ገቢዎች ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት 24 የሚያደርስ የክሬን አገልግሎት ግዥ
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ ፈቃድ ካሳ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau invites bids for the construction of special structures across multiple locations.
The Transport & Road Development Bureau now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary Key professional staff and Machineries for the Construction of this road projects.
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVE BID (LCB).
(የሲኖትራክ ጭነት) የክሬን አገልግሎት ግዥ ከአቃቂ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 IFH ጠጠር ማምረቻ ወደ ቃሊቲ ወረዳ 05 ቁስቋም ማሪያም ቤተ-ክርስቲያን/ገነት ሰፈር የሚያደርስ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ)፣ ግራቪቲ መለያ ማሽን፣ የተበጠረ ማጠራቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፣ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች… የመሳሰሉትን በአሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
CONSTRUCTION MACHINERY SPARE PART 003 TEAM-2i
CONSTRUCTION MACHINERY SPARE PART 004 TEAM-2i
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሠረት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ ማሽነሪዎችን በዱቤ ኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች በስም የተጠቀሱ ግለሰብ በገቡት የዱቤ ግዢና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸው ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ ማከራየት ይፈልጋል።
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of different construction machines.
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት ከፌዴራል ሮድ ፈንድ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በሚጢቆሎ ቀበሌ፤ ሜጃ ቀበሌ፤ ሸዋበር ቀበሌ፤ ቦርቸሌ ቀበሌ፤ ቀዲዳ ቀበሌ፤ አንቻሮ መስመርእና አየር ማረፊያ ቀበሌ ለሚያሠራው ነባር መንገድ ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት፡-1 (አንድ) እንዲሁም ከ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ/ደ/ወ/መን/ት/ጽ/ቤት ከጯሂት ቸንከር የጠጠር መንገድ ለማሠራት dump tuck [16m3 capacity] dozzer (200-250Hp) Roller-16ton እና Excavater [200Hp] በ2018 በጀት አመት ማሽነሪ ኪራይ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን በአን/ጠራ ወረዳ የኮቱ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ለሚያሰራው በከተማው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራና የኮብልስቶን መንገድ ፕሮጀክት ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡