የጽህፈት መሣሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የሞተር ሳይክል እና የቆዳ ውጤቶች ግዥ (5 ሎቶች) - የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ቤንች ሸኮ ዞን)
የቢሮ እድሳት ሥራ - የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ቤንች ሸኮ ዞን)
በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ፕጌታማ 02/526 በቀን 14/08/2018 ዓ.ም ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን እና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል።