Tender Detail

Tender Details

  • Company Valam Global Trading (VGT) (ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address Century Building, 3rd floor, Office No 03-B-02, Bole Atlas Road, Namibia Street, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0930175834
  • Websitehttps://valamglobal.com/
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Machinery , Construction Machinery

ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ)፣ ግራቪቲ መለያ ማሽን፣ የተበጠረ ማጠራቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፣ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች… የመሳሰሉትን በአሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Valam Global Trading (VGT) (ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ)


የኤክስፖርት እህል ማቀነባበሪያ ማሽን ሽያጭ ጨረታ

 

ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሠራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ)፣ ግራቪቲ መለያ ማሽን፣ የተበጠረ ማጠራቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፣ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች… የመሳሰሉትን በአሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ማሽኖቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጽሑፍ የተዘጋጀውን ዝርዝር የማሽን ዓይነት በመውሰድ ማሽኖቹን በመመልከትና የመግዣ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት) በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአስር በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል፡፡ በአስራ ስድስተኛው ዕለት ጨረታው ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ይከፈታል፡፡ አስራ ስድስተኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡

የጨረታውን ዶክመንት ለመውሰድና ማሽኖቹን ለማየት በሞባይል ቁጥር 0930175834 እና 0910314271 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

Save Tender