የፕላስቲክ የዉሀ በርሚል የፕሮፎርማ ግዥ /KIOT/ 2018
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካው ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) is implementing the Integrated multi-sector lifesaving support to contested areas in may Tsebri town and laelay Tselemti/Dima woredas
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃዎች ያስመጣበትን ያገለገሉ የላብሳ 240 ሊትር ባዶ በርሚል (ብዛት 500) እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀሪካኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
The Carter Center Ethiopia (TCCE) invites sealed bids from registered suppliers under National Competitive Bidding (NCB) for the Purchase of the below Plastic Sheet 100 meter per roll for GWE Program
Development for Peace Organization invite competent and reliable Suppliers for Supply of NFI Kits in Addis Ababa and Amhara Region- Habru Jara.
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አወዳድሮ መከራየትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Lot 105 Procurement of የነዳጅ ባዶ በርሜል የፕላስቲክ ባለ 200 ሊትር (የኬሚካል ወፍራሙ) (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች)
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውል የውሃ መሳቢያ ፕላስቲክ ሸራ ግዥ
Lot 101 የነዳጅ ባዶ በርሜል (የፕላስቲክ) ባለ 200 ሊትር (ወፍራሙ)
የቆሻሻ ማጠራቀሚያ የፕላስቲክ ገንዳ ግዥ
Lot 82 Procurement of ባለ ሃምሳ ሉክ ደብተር (የፕላስቲክ ሽፋን የሌለዉ ) (በቁጥር) እና ሰማያዊ ብዕር (በቁጥር)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ የፕላስቲክ መቀመጫ, ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ፣ ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ከዚህ በታች በዩኒሴፍ ገንዘብ ድጋፍ በአራት ሎት የቀረቡትን እቃዎች ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Water tank /Roto/ 10,000 litter
purchase of plastic carpet 10/36
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት፣ የእንጨት፣ የፕላስቲክ እና ተሽከርካሪ ወንበሮች እንዲሁም የጠረጴዛ እና የሸልፍ ግንጣይ በጅምላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 02 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 03 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 04 የቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 05 የፕላስቲክ /HDP/ ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 06 ጣውላ፣ ሎት 07 ሲሚንቶ፣ ሎት 08 ቆርቆሮና ሚስማር እና የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች፣ ሎት 09 ፈርኒቸር፣ ሎት 10 የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ ሎት 11 የመኪና ጎማ፣ ሎት 12 የማሽን ኪራይ፣ ሎት 13 አስተዳደር የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 14 የሻይ ክበብ/ መናፈሻ ግንባታ፣ ሎት 15 ም/ቤት የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 16 የአጥር ግንባታ በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 93 የነዳጅ ባዶ በርሜል (የፕላስቲክ)