Tender Detail

Tender Details

  • Company REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113693518
  • Websitehttps://repieth.com/
  • Deadline13 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000 /ሃምሳ ሺ ብር/
  • opening date2025-11-13 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Metals And Metal Working

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃዎች ያስመጣበትን ያገለገሉ የላብሳ 240 ሊትር ባዶ በርሚል (ብዛት 500) እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀሪካኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃዎች ያስመጣበትን ያገለገሉ የላብሳ 240 ሊትር ባዶ በርሚል (ብዛት 500) እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀሪካኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

  1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 50,000 ሺ ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  4. ጨረታው እስከ ህዳር 4,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ህዳር 4,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
  7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
  8. ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበረ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቺን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872

 

Save Tender