WE-Action (Women Empowerment-Action) invites bids for the procurement of human medications, laboratory reagents, medical supplies, and medical equipment.
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የላቦራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የፕላስቲክ የእጅ ጓንት /Plastic glove/ ግዥ
Geological Institute of Ethiopia – Procurement of Hand glove lather
Prime Minister Office – ሎት 556 የምንጣፍ እና የጓንት ግዥ
House of Federation – cotton thread glove (የጥጥ ክር ጓንት)
Addis Ababa University – Lot 26 የእጅ ጓንት ጥቁር የላስቲክ 1ኛ ደረጃ ለፅዳት አገልግሎት የሚውል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በድጋሚ የወጣ፡፡ 1.6214 አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Procurement of Medical Devices
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/እንስሳት/ ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ የእንስሳት መድኃኒት እና አላቂ የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Bahir Dar University – procurement of ጓንት 200 ግራም ጥቁር ወፍራም ጠንካራ/CMHS/
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Debre Birhan University – procurement of Autoclave Machine Spare Part& Air-Compressor/የህክምና ማሽን መለዋወጫ ግዥ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Face mask -surgical of 50 (box)
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Haramaya University – Procurement of Maintenance Works of Administration and Laboratory Buildings and EGA External Fence Work at Hiwot Fana Hospital and Health and Medical Science College
University of Gondar – procurement of C-ARM X-ray machine / ዓመታዊ ቅድመ ብልሽት ጥገና አገልግሎት ግዥ (Annual Service Agreement )
University of Gondar – Procurement of medical supply(ለጥርስ ክፍል የሚውል)
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Procurement of Glove examination non-powdered medium of 100