የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ላይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል፡፡
The Federal Democratic Republic of Ethiopian Pharmaceuticals supply service (EPSS) invites all interested bidders to participate through the national electronic government procurement (e-GP) system in the tender for "Procurement of Pharmaceuticals" issued
Debre Birhan University – Procurement of Medicines and Laboratory reagents
University of Gondar – procurement of medicine (ለላብራቶሪ ክፍል አገልግሎት የሚውሉ መድሃኒት እና የህክምና ግብዓት ግዥ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ጉብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመ/ቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የእትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ2ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት (ለማስወገድ) ይፈልጋል፡፡
Wollo University – የተለያዩ መድሀኒቶች ግዥ KIoT 2018
Ministry of Defense – procurement of መድሀኒት afcsh344
Wolaita Sodo University – ሎት-176 የተማሪዎች ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል መድኃኒቶች እና የህክምና መገልገያ ግዥ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – ampicillin sodium -500mg -powder for inj
Arsi University – Procurement of RDF Medicines
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement Drug for Animal ( እንስሳት መዲሃኒት ) CEO
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት የሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት የአቅርቦት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ቃለቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ መድሐኒቶች፣ ሪኤጀንት እና የህክምና መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College – Procurement of community pharmacy drug and supply 04
Ethiopian Federal Police – LOT 58 የተለያዩ የዉሻ መድሃኒት እና መገልገያ እቃዎች ግዥ
Bahir Dar University – የፀረ ተባይ መድኃኒት እርጭት አገልግሎት ግዥ (Yebab Campas)4