The Somali Regional State Roads Bureau now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction work of the above road projects.
የተለያዩ የፀረ ተባይ እና የበሽታ መከላከያ ኬሚካሎች ግዥ 2018 በጀት አመት፣፣
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጀንት፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ በወግዲ ከተማ የማህበረሰብ መዝናኛ ግንባታ፣ ግንባታ፣ በወግዲወረዳ ውስጥ ለሚገነባ ሸድ ግንባታ የእጅ ዋጋ ማስገንባት ማስገንባት እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከሕጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ የመኪና ጎማ ግዥ፤ የቢሮዉ ጥገና፤ ኤሌክትሮኒክስና ሶላር ግዥ፣ የውሃ ቦቲ ኪራይ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ፤ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች፤ የግብርና ኬሚካሎች ግዥ፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳትና ውበት የጽሕፈት፤ መሣሪያዎች ግዥ የችግኝ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
LOT-104 Purchase Requisition of chemo lab equipment**
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
purchase of Glassware & Consumables Item
purchase of lab equipment's
Procurement of Laboratory Reagent
Purchase of chemical Item $
Procurement of Hematology 5800 Reagents /DHMD/
Procurement of Finecare Hormone Reagents /DHMD/
Procurement of Mechanical Engineering laboratory equipment
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የአቃቂ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ መሳሪያዎች መጽሀፍትን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግ ማህበር ሎት 1. የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች, ሸሚዞች፣ ከረቫት፣ ኮፊያና የዝናብ ልብስ፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ ኬሚካሎች፣ ቀለሞችና ፕሌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ የፀረ ተባይ እና የበሽታ መከላከያ ኬሚካሎች ግዥ 2018 በጀት አመት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester ብዛት 1፣ Printability tester ብዛት 1፣ Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of heater( (ለባዮሜዲካል ና ላብራቶሪ ሳይንስ ትምህረት ክፍል)