Ethiopia Pharmaceuticals supply service (EPSS) invites all interested and eligible bidders for procurement of Medical Supplies, Chemicals and Reagents.
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የፀረ-አረም መከላከያ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የ2018 ዓ.ም ለባዮሎጂ እና ፊዚክስ ላብራቶሪ የሚዉል ኬሚካሎች ግዥ
Lot-111 ለምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የማዕከላዊ ሳይንስ ምርምር ላቦራቶሪ ማደራጃ አገልግሎት የሚውል ዕቃወች ግዥ
laboratory reagent
የምስጥ ማጥፊያ ኬሚካል /ግሎሮ ሴቭ 480 ኢሲ የኦርጋኖ ፎስፌት ዝርያ/ Chloro Save 480 ባለ 500ml የፕሮፎርማ ግዥ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት CCTV Camera Supply and Installation, Computer Smart TV, Photo copier, Printer, የእስቴሽነሪና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ ኬሚካልና ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓም በጀት ዓመት መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ የሕክምና መሣሪያ ጥገና ለ6 ወር ፤ የጥበቃ አገልግሎት ለ1 ዓመት የሚያገለግል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
Laboratory Chemicals for Biotechnology Department
ምርምር እና ልማት ኢንስቲትዩት ኬሚካል3
ለምርምር የሚውሉ የላብራቶሪ መገልገያዎች ግዥ (BiT)
ሮቢ በርጋ የ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን በመጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ጊዜ ያለፈባቸው ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ ለሦስተኛ ጊዜ እና የተለያዩ ፀረ አረም እና የዋግ መድኃኒት ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የተለያዩ የጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል አግልግሎት የሚውሉ የላቦራቶሪ ዕቃዎች ግዥ2
procurement of lab equipment Centrifuge
ለእንስሳት ህክምና ለስፓና ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ኬሚካል/ሪኤጀንት ግዥ
የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመበየጃ ማሽን፣ ሎት 2 ጀኔሬተር፣ ሎት 3 የላብራቶሪ እቃ፣ ሎት 4 ፎቶ ካሜራ በዘርፉ ከተሰማሩ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Pharmaceuticals supply service (EPSS) invites all interested bidders to submit their bids for the chemicals and Laboratory supplies indicated in the bid document.
procurement of laboratory chemicals and supplies2018-open
Procurement of Chemicals/BDU-Science College and Maritime Academy/
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡