በአፈ/ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ ታዴዎስ (2-ሰዎች) መካከል ባለው የአፈ/ም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ በመሐል ክ/ከተማ ዋዱ ቀበሌ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 597፣ በምስራቅ የቦታ ቁጥር 601፣ በምዕራብ የቦታ ቁጥር 603፣ የቦታ መለያ ቁጥር 602 በሆነው 200 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,964,386.50 /አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ብር ከሃምሳ ሳንቲም/ የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጫረት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 615 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል
Arbaminch University – ለ5ኛ ጊዜ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //91//
አማራ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሾች እነ ኣቤል ብርሃነመስቀል 3 ቁጥር ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አቶ ጌትነት ጥላሁን 4 ቁጥር ሰዎች መሃከል ባለው የአፈጻጸም ከርክር ጉዳይ በመቐለ ከተማ፣ ሓድነት ክ/ከተማ፣ መትከል ቀበሌ የሚገኝ በምስራቅ ፕሎት፣ በምእራብ ፕሎት፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ፕሎት በሚዋሰን 21.50 ካሬ ሜትር ውስጥ የሰፈረው ህንፃና መሬት በመነሻ ዋጋ ብር 18,472.576.39 ( አስራ ስምንት ሚልዮን
Ministry of justice – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Raya University – Procurement of Renovation of Temporary Dormitory for the purpose of Day care
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋሰል።
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement Of Building Renovation And Maintenance Work ICU
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ደሳለዉ ወርቁ ረዴ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል፡-