Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት
  • Address AMHARA Ethiopia, Phone: 0222230628
  • Website
  • Deadline02 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineADDIS ZEMEN
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-03 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋሰል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ስለምንፈልግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በአረ/ከ/አስ/መሬት/ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ለ10 ተከታታይየስራ ቀናት ውስጥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

* የጨረታ ሳጥኑ በ10 የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ላይይታሸጋል፡፡

* ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡

* የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/

* የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር 0222230628

 

በአማራ  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት  በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት

Save Tender