Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ/05/
ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ/04/
ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል።
OFFICE RENOVATION FOR NIDP
LOT-80 C Main Campus Dormitory Toilet & Shower Renovation
LOT-80D Main Campus Dormitory Toilet & Shower Renovation
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B-G-10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ፣ ለመኖሪያ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በደቡ በ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይፍንስና ፕላን ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከEU/DDRM ፕሮጀከት ባገኘነው የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው በሁለት ቀበልያት በአባይጉሩቾ ማዘጋጃ 4 ኪሎ መንደር፣እና በአበላ ሎንገና ቀበሌ፣በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
EOI for Steel Warehousing Solutions for Global WFP Operations
Price: Free
በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 5 ፕሎት እና 2625 ካሬ ሜትር እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 5 ፕሎት 1000 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 10 ቦታዎች እና 3625 ካሬ ሜ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 (ሦስት) ዓመት በሚቆይ እና ከ3 ዓመት በኋላ አከራይና ተከራይ በሚያደርጉት ስምምነት የኪራይ ዘመኑ ሊራዘም ወይም ሊቋረጥ በሚችልበት አግባብ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Renovation and Reconstruction of Dining hall to Construction of Library Completion Work at Kombolcha Campus
የቤቱ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
Lot-002 Construction of Remaining Veterinary Medicine Teaching Hospital Building and Renovation of Dormitory Blocks at Abala Abaya