በደቡ በ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይፍንስና ፕላን ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከEU/DDRM ፕሮጀከት ባገኘነው የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው በሁለት ቀበልያት በአባይጉሩቾ ማዘጋጃ 4 ኪሎ መንደር፣እና በአበላ ሎንገና ቀበሌ፣በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ግዥ ፈፃሚ መ/ቤት በደቡብ ኢት/ያ ህ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በሴፍትነት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት በሎት 1/የኩሬ ቁፋሮ ዙሪያ አጥርን ጨምሮ ሎት 2/ የንብ ማነብያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ በዚሁ መሠረት በሎት 1 የኩሬ ቁፋሮ 10,000 ሜትር ክዩብ ሎት 2 የንብ ማነብያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ የግልጽ ጨረታ ዘዴን በመጠቀም አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል ::