ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ/04/
Arbaminch University
Tender Information
| Title | ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ/04/ |
| Description | ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ/04/ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0882-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-12 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-10 09:45:17 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba minch Universtiy water Techoology Institute, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916873478 Email: tehunlama2323@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Other Documents
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ AMIT/AWTI ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡ በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
