የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ (አገልግሎት) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፖስታ የድርጅቱ ንብረት የሆነ በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ የኮንዶሚኒየም ቤት ኪራይ የብርድ መከላከያ ጃኬት፤ የተሽከርካሪ የጥገና የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮርደርልማት የለሙ በእቃቂ ኮዬ፣ መገናኛ፣ ሽሮ ሜዳ አካባቢ፣ ግንፍሌ፣ ሳር ቤት፣ ለቡ፣ ጀሞ፣ መካኒሳ፣ ኦሮሚያ ኮንዶሚንየም፣ ቡልቡላ፣ ለሚኩራ ፣ ሰሚት፣ አቦ አካባቢ፣ እንጦጦ ፓርክ ውስጥ፣ ጎሮ፣ ኮሪያ ፓርክ ውስጥ፣ ልደታ፣ ገርጂ መብራት ሀይል አካባቢ፣ ገርጅ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ ቡልቡላ መንገድ፣ስብሰባ ማዕከል፣ ቀበና፣ በአራት ኪሎ ፕላዛ (Underpass) ውስጥ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፖላስ ፖርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Federal Public Procurement and Property Authority – Procurement Of Building Maintenance
Artificial Intelligence Institute – የግንባታ እና የህንፃ ጥገና እቃዎች
Orbis International Ethiopia, invites all eligible Contractors of Category GC/BC 7 & above who are financially and technically capable of furnishing the necessary labor, material and equipment to undertake the above-mentioned Renovation and Maintenance work.
Wollo University – የተሸከርካሪዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎ ደሴ ግቢ 2018
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የትምህርት ቤት ኪራይ አገልግሎት ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – Procurement of PLUMBING material የቧንቧ ዕቃዎች (DLC)
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኩባንያችን ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሳይቱ ስም ቦሌ አያት አንድ ሳይት 2 የሚገኘውን የ40/60 ኮንደሚኒየም የንግድ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Federal Judicial Administration Council secretariat – Procurement of building maintenance material
The Amhara National Regional State Education Bureau now invited scaled Bids from eligible Bidders for
Hawassa University – Procurement of Construction of Green Feed shade renovation of Experimental House 2ndR
SIINQEE BANK S.C invited Interested and potential bidders for the Procurement of Supply, Implementation and Integration Siinqee Enterprise Data Warehouse And Analytics Platform (Sedap) Project
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሰበመርሰብል ጉድጓድ ጥገና እና እድሳት ስራ አገልግሎት
Ministry of Defense – ለመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ የሚውል ለእድሳትና ጥገና እቃዎች ግዥ