የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Statistics Service – procurement of bed room furniture (የመንታ ቤት እቃዎች)
Government Communication Service – Purchase of sofa 7set with center table & coffee table
Ministry of Defense – comfort and bed sheet(special operations command)
Hawassa University – Purchase Requisition of Bed Room with breakfast service/*
Ministry of Defense – ለ12ዐ ሳ.ሜ አልጋ እና ፍራሽ የሚሆን 15ዐ ሳ.ሜ ስፋት ሳይዝ ያለው አንሶላ ደረጃውን የጠበቀ
Hawassa University – Procurement of Bed Room with Breakfast, Lunch, Dinner & refreshment services (MC)
The Development Bank of Ethiopia intends to sell the different materials
The Culture and Tourism would like to invite all interest and eligible bidders for, Advertising supply of procurement of Equipment for SRS Culture and Tourism Bureau office equipment requirement under below shall be availabale.
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – LTO-የተለያዩ የቤት እቃዎች ግዥ
Ministry of Revenue – Procurement of Office Furniture Mto2
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – full set sofa for office purpose ( T )
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 7 የህክምና እቃ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5. ጥገና እቃዎች ፣ ሎት 6. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ሎት 4. መድሃኒቶች፣ ሎት 8 ልብስ ስፌት፣ ሎት 9 የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ጥገና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሸከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢ.ኢ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ጊቢ ውስጥ የሚገኙ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ የሚከተሉትን ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራከሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፖርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግል ጠረጴዛ (Table) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወ
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር/ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል