በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሞባይሎች፤ የሞባይሎች ከፍሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎችን የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ዕቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ /ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ባለ ሳሩ ምንጣፍ ቁመት 12ሜ የሆነ ጎን 2.20ሜ ግዢ ነው
Procurement of Furniture
Embassy of the United States of America will hold an online auction including but not limited to Appliances, Furniture, and many more.
Procurement of Curtain
Procurement of office Furniture
Purchasing of Liquid Hand Sanitizer 1/2Liter (ሣይኒታይዘር,Hand Towel ,Bath Towel, Plastic Floor mat ,Sink, carpet, Artificial Grass mat
-Purchase Requisition of Kitchen cabinet
የጠረጴዛ ባጅ ህትመት ግዥ**
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተደራቢ የሙቀት መከላከያ (Car set comfort) ለሰፊዉ ወንበር የሚሆን ከለሩ ጥቁር የሆነ ቡ-1
Purchase of High back mesh Office Chair
የአገልግሎት ግዥ የእጅ ዋጋ ምንጣፍ ለማንጠፍ
procurement of sport material/የከፍታ ዝላይ እና የምርኩዝ ዝላይ ፍራሽ ሸራ
procurement of conference chair
የሀርድ ቶፕ መኪና ወንበር ግዥ እና ገጠማ አገልግሎት
የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & ashlary stone wall cladding to external wall surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡